እኔ በጢስ አባይ ኮሌጅ የ3ኛ ዓመት የኮምፒውተር ሳይንስ ተማሪ እና Full-stack Web Developer ነኝ። በተለይ በPHP, MySQL እና ዘመናዊ የዌብ ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም እንደ የትምህርት ቤት መቆጣጠሪያ ሲስተሞች (School Management Systems) ያሉ ፕሮጀክቶችን በማበልፀግ ላይ እሰራለሁ። ከዌብሳይት ልማት በተጨማሪ የሶፍትዌር ጥገና እና መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠናዎችን እሰጣለሁ።
ሲቪ አውርድ (Download CV)የአካባቢ ኔትወርክ (LAN) ዝርጋታ፣ የዋይፋይ (Wi-Fi) ቅንብር እና የኔትወርክ ደህንነት ስራዎች።
ለትምህርት ቤቶች እና ለተለያዩ ተቋማት የሚሆኑ የዳታቤዝ እና የመቆጣጠሪያ ሲስተሞችን መገንባት።
ዘመናዊ እና ፈጣን የሆኑ ዌብሳይቶችን ማበልፀግ።
የሶፍትዌር መጫን፣ የሃርድዌር ጥገና እና የተዘጉ ስልኮችን መክፈት።
መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠናዎችን (Office Software) በብቃት መስጠት።
“በ 2030 G.C በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ምርጥ እና አስተዋይ ፕሮግራመሮች አንዱ መሆን።”
“የቴክኖሎጂ እውቀትን ለቀጣዩ ትውልድ በማጋራት የተሻለች ኢትዮጵያን መፍጠር።”